ውድ ቤተሰቦቻችን እና ጓደኞቻችን

“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል።”
መዝ 91:1

የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን የጌታ ፈቃድ ከሆነ
የወጣት አበበ አሰፋ
እና
የወ/ሪት ሜቲ ጥላሁን

የቃል ኪዳንና የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ቦሌ አትላስ በሚገኘዉ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ስለሚፈፀም በዚሁ እለት በማራኪ አዳራሽ ባዘጋጀነዉ የእራት ግብዣ ላይ ከምሽቱ 11:00 ጋር እንዲገኙልን በአክብሮት ጠርተንዎታል።

ቀኑን እንዳይረሱ

የወጣት አበበ አሰፋ እና የወ/ሪት ሜቲ ጥላሁን

እሁድሰኞማክሰኞ ረቡዕሐሙስአርብቅዳሜ
1 2 3456789 10111213141516 17181920212223 24252627282930 31
ሠርጋችን እስኪደርስ !!!
0
ቀን
0
ሰዓት
0
ደቂቃ
0
ሴኮንድ

የሠርጋችን ፕሮግራሞች

አድራሻ

ደስታችን ተካፈሉን

የሚያነሷቸውን ፎቶዎች ያጋሩን

በሰርጋችን ዕለት የምታነሶቸውን ፎቶዎች እና ቪድዮዎች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ቦት ብታጋሩን ደስ ይለናል።

በዕለቱ እንደምናገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን !!!

በ yeneserg.com ተዘጋጅ

🔊
Open Invitation
Press to Open